top of page


የአማራ ማህበር በአሜሪካ ህዝብ በሚበዛባቸው ከተሞች ንፁሀን ላይ የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ እያደረሰ ያለው አደጋ እና እየተጠቀመ ያለው ያልተመጣጠነ ኃይል ከፍተኛ ስጋት እንዳሳደረበት ይገልጻል
መግለጫ - የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም. (ፌብሩወሪ 11፣ 2026) የአማራ ማህበር በአሜሪካ በአብይ አህመድ የሚመራው የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ በኢትዮጵያ በአማራ ክልል እና በአጎራባች አካባቢው በአማራ ህዝብ ላይ በሚያደርገው የዘር ማጥፋት ጦርነት ህዝብ በሚበዛባቸው ከተሞች ንፁሀን ላይ እያደረሰ ያለው አደጋ እና እየተጠቀመ ያለው ያልተመጣጠነ ኃይል ከፍተኛ ስጋት እንዳሳደረበት ይገልጻል። ከየካቲት 4 ቀን ጠዋት ጀምሮ የደቡብ ጎንደር ዞን የአስተዳደር ማዕከል በሆነችው በደብረ ታቦር ከተማ መሐል እና በመኖሪያ ሰፈሮች ላይ የአገዛዙ ኃይሎች (በተለይም የመከላከያ ሠራዊት) የአየር ድብደባ እና ከባድ መሣሪያ መተኮሳቸውን የአማራ ማህበር በአሜሪካ መረጃዎች ደርሰውታል። በአሁኑ ወቅት ባለው መረጃ መሠረት በወባባ (ጤና ሳይንስ ኮሌጅ አቅራቢያ)፣ በወይበ

AAA-admin
Feb 12


AAA expresses grave concern over use of disproportionate and indiscriminate force endangering civilian populations in Debre-Tabor City
Statement – February 11, 2026 (Yekatit 4, 2018 EC) The Amhara Association of America (AAA) expresses grave concern over use of disproportionate and indiscriminate force endangering civilian populations in densely-populated urban centers in the context of the Abiy Ahmed led Oromo Prosperity Party regime’s genocidal war on Amhara people in the Amhara Region and surrounding areas of Ethiopia. Starting on the morning of February 11 th , AAA received reports of aerial strikes an

AAA-admin
Feb 12


Press Release from Federation of Amharas in North America (FANA)
EMAIL: fanalightofamhara@gmail.com WEBSITE : FANAAMHARA.ORG Ref # FANA_2026_0004 DATE February 09,2026 Urgent Press Release Date: February 9, 2026 FOR IMMEDIATE RELEASE FANA Condemns the Abiy Ahmed Regime for Escalating War Crimes Against Amhara Civilians and Calls for Immediate International Action The Federation of Amharas in North America (FANA) urgently calls upon the United Nations, international human rights institutions, democratic governments, and all concerned globa

AAA-admin
Feb 11


በአማራ ክልል እና በአቅራቢያው በሚገኙ አካባቢዎች እየተባባሰ የመጣው የሠላም እጦት ስጋት
ከአማራ ማህበር በአሜሪካ የተሰጠ መግለጫ ጥር 30 ቀን 2018 ዓ.ም. (ፌብሩወሪ 8፣ 2026) አጠቃላይ ዕይታ የአማራ ማኅበር በአሜሪካ ከታኅሣሥ 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በአማራ ክልል እና በአቅራቢያው ባሉ አካባቢዎች በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈጸመ ካለው የዘር ማጥፋት ጦርነት ጋር በተያያዘ ተባብሶ የቀጠለው ግፍና ጭካኔ ስጋት ላይ እንደጣለው ይገልጻል። ይህ መባባስ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ የሚመራው የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ ሥርዓት ባለፉት ሦስት ዓመታት ባካሄደው ጦርነት የተመዘገቡ የዘር ማጥፋት፣ የጦር ወንጀሎች እና በሰብአዊነት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ቀጣይ ሲሆን የጦርነቱም ተሳታፊዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ የመከላከያ ሠራዊት እና የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይልን ጨምሮ የክልል አጋሮችን ያካትታል። ጥቃቶቹ በዋናነት የአማራ ማንነትን እና ከኢትዮጵያ

AAA-admin
Feb 10


War updates from Amhara Region, Ethiopia – February 2nd to 8th, 2026
Disclaimer: AAA is a U.S. based NGO that documents human rights violations in the context of conflict, violence and political repression. One of AAA's core activities is also to educate policymakers, journalists, researchers and other stakeholders with up-to-date information on developments in Ethiopia. AAA does not endorse any political parties or organizations based in the U.S. or Ethiopia. Updated February 9th, 2026 Overview For the week of February 2nd to 8th, 2026, fight

AAA-admin
Feb 9
bottom of page
