top of page


የሴፕቴምበር 2025 (እ.ኤ.አ.) የአማራ ጦርነት ማጠቃለያ
ጥቅምት 29 ቀን 2018 (ኖቬምበር 8, 2025) ከነሐሴ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. እስከ መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም. (ከሴፕቴምበር 1 እስከ 30 ቀን 2025) በ102 የተለያዩ ወረዳዎች/ከተማ አስተዳደሮች በ17 የዞን አስተዳደሮች (በአማራ፣ ኦሮሚያ እና አዲስ-አበባ ከተማ) ውስጥ የተለያዩ ውጊያዎች እና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተመዝግበዋል። በፈረንጆች ሴፕቴምበር ወር በተለያዩ ወሳኝ አካባቢዎች ከፍተኛ ወታደራዊ ጉዳት የደረሰባቸው እና የቁጥጥር ሚዛን ለውጥ የተደረጉባቸው ውጊያዎች ተካሔደዋል። በዚህ ወር የአማራ ፋኖ ራስን የመከላከያ ኀይል ዋና ዋና የክፍለ ሀገር ኮማንዶች አንድነት የፈጠሩ ሲሆን ከኦሮሞ ብልጽግና ፖርቲ አገዛዝ ጥምር ኀይሎች ጋር ሰፊ ውጊያዎችን አድርገዋል። ዘገባው በተሰራበት ጊዜ ውስጥ በ92 ወረዳ/ከተማ አስተዳደሮች በ14 የዞ

AAA-admin
Nov 8, 2025


Summary of Amhara War Updates for September 2025
Disclaimer: AAA is a U.S. based NGO that documents human rights violations in the context of conflict, violence and political repression. One of AAA's core activities is also to educate policymakers, journalists, researchers and other stakeholders with up-to-date information on developments in Ethiopia. AAA does not endorse any political parties or organizations based in the U.S. or Ethiopia. November 8, 2025 (Tikimit 29, 2018 EC) Overview Between September 1 st and 30 th

AAA-admin
Nov 8, 2025


የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ በሰሜን አሜሪካ ኮሎምቡስ ኦሃዮ፡ የተስጠ የአቋም መግለጫ:
ጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ( November 5th, 2025) እንደሚታወቀው የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት የአማራ ሕዝብ ትግል የጀመረው የትግራይ ወራሪ ሃይሎች ተከዜን ተሻግረው ወልቃይትን ከተቆጣጠሩበት ከ1972 ዓም ሲሆን ዋና የሕዝቡ ጥያቄም፡ እኛ የስሜን ቤገምድር አማራ ጎንደሬዎች አንጂ ትግሬ አይደለንም የሚል መሰረታዊ የማንነት ጥያቄ አንግቦ ነበር። ይህ የማንነት ጥያቄ በመነሳቱም ለአራት አስርት ዓመታት ከባርነት ባልተናነሰሰ አገዛዝ ስር ወድቆ ሲጨፈጨፍ ቆይታል። ሌላው የአማራ ወገኑም ከጎኑ በመቆም "ወልቃይት ብረሳሽ ቀኘ ትርሳኝ" የምል መፎክር አንግቦ በመታገል ብዙ ወጣቶች ውድ ህይወታቸውን ገብረውበታል። ሆኖም ለውጥ ተደርጓል በተባለባቸው ባለፉት አምስት ዓመታት ሕዝቡ እራሱን በራሱ እያስተዳደረ ነው ቢባልም ግን ለዓመታት ሲታገልለት የቆየው የወል

AAA-admin
Nov 6, 2025


War updates from Amhara Region, Ethiopia – October 27th to November 2nd, 2025
Disclaimer: AAA is a U.S. based NGO that documents human rights violations in the context of conflict, violence and political repression. One of AAA's core activities is also to educate policymakers, journalists, researchers and other stakeholders with up-to-date information on developments in Ethiopia. AAA does not endorse any political parties or organizations based in the U.S. or Ethiopia. Updated November 2nd, 2025 Overview For the week of October 27th to November 2nd, 20

AAA-admin
Nov 3, 2025


Numerous civilians killed in separate incidents across Debre-Tabor city, Fogera and Libo-Kemkem Woredas
Update – November 3, 2025 (Tikimit 24, 2018 EC) The Amhara Association of America (AAA) has learned that between October 30 th and November 1 st , 2025, numerous civilians were killed in separate incidents across Debre-Tabor city, Fogera Woreda and Libo-Kemkem Woreda (South Gonder Zone, Amhara Region, Ethiopia). The first incident took place on October 30 th , when Oromo Prosperity Party regime soldiers (regime forces) killed at least eight civilians (farmers) in Bura-Egz

AAA-admin
Nov 3, 2025
bottom of page


