top of page

Oromo Prosperity Party regime soldiers massacred at least seven civilians in Sali town of Lay-Gayint Woreda

  • Writer: AAA-admin
    AAA-admin
  • 47 minutes ago
  • 2 min read

Update – April 19, 2026 (Miyazia 11, 2018 EC)



The Amhara Association of America (AAA) has learned that on April 17, 2026 Oromo Prosperity Party regime soldiers (regime forces) massacred at least seven civilians in Sali town of Lay-Gayint Woreda (South Gonder Zone, Amhara Region, Ethiopia).


Names of the killed victims are shown in the table below.

No. 

Victim Name 

Occupation 

Merigetta Mezgebu Mulugetta 

Senior religious teacher 

Deacon Fise Alemnew 

Church clergy member 

Deacon Mignot Nigussie 

Church clergy member 

Yalye Dejene 

Local farmer 

Alye Dessalu 

Local farmer 

Melkamu Bihonegn 

Local farmer 

Tadesse Mehari 

Health worker (Sali Health Center) 


On the day of the incident fighting had taken place near Sali between Fano and regime forces, specifically police and militia personnel, resulting in casualties of multiple regime forces including an officer holding the title of Sergeant. Following this confrontation ENDF units were dispatched to Sali and these regime forces carried out a massacre on a group of civilians who were returning from the morning liturgy at the Sali-Balegziabher Church. Seven civilians were massacred including respected community members, prominent religious figures, farmers, and a local health worker.


መረጃ – ሚያዝያ 11 ቀን 2018 ዓ.ም. (ኤፕሪል 19፣ 2026)



የአማራ ማህበር በአሜሪካ (AAA) ባገኘው መረጃ መሰረት፤ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ዓ.ም. የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ አገዛዝ ወታደሮች በደቡብ ጎንደር ዞን፣ ላይ ጋይንት ወረዳ፣ ሳሊ ከተማ ውስጥ ቢያንስ ሰባት ንፁሃን ዜጎችን መግደላቸውን አረጋግጧል።


በግድያው የተገደሉ የሟቾች ዝርዝር ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ ቀርቧል፦

ተ.ቁ 

የሟቾች ስም 

የሥራ ዘርፍ/ማህበራዊ ድርሻ 

መሪጌታ መዝገቡ ሙሉጌታ 

አንጋፋ የሃይማኖት መምህር 

ዲያቆን ፍሤ ዓለምነው 

የቤተክርስቲያን አገልጋይ 

ዲያቆን ምኞት ንጉሤ 

የቤተክርስቲያን አገልጋይ 

ያልየ ደጀኔ 

የአካባቢው ገበሬ 

አልየ ደሳሉ 

የአካባቢው ገበሬ 

መልካሙ ቢሆነኝ 

የአካባቢው ገበሬ 

ታደሰ መሐሪ 

የጤና ባለሙያ (በሳሊ ጤና ጣቢያ) 


ግድያው በተፈጸመበት ዕለት በሳሊ ከተማ አቅራቢያ በፋኖ እና በአገዛዙ ኃይሎች (በተለይም በፖሊስና በሚሊሻ አባላት) መካከል ውጊያ ተካሂዶ ነበር። በዚህ ግጭት የሳጅን ማዕረግ ያለውን መኮንን ጨምሮ በርካታ የአገዛዙ ታጣቂዎች ተገድለዋል።


ከዚህ ግጭት በኋላ የአገዛዙ ወታደሮች (የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት) አባላት ወደ ሳሊ ከተማ የተላኩ ሲሆን፤ እነዚህ የአገዛዙ ኃይሎች ከሳሊ ባለእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ከማለዳው ቅዳሴ ወደ ቤታቸው በመመለስ ላይ በነበሩ ንፁሃን ዜጎች ላይ ጭፍጨፋ ፈጽመዋል። በዚህ አሰቃቂ ጥቃት የተከበሩ የማህበረሰብ መሪዎች፣ ታዋቂ የሃይማኖት አባቶች፣ ገበሬዎች እና የአካባቢው የጤና ባለሙያን ጨምሮ በትንሹ ሰባት ንፁሃን ህይወታቸውን አጥተዋል።


 
 
 

Comments


Share this  site on Twitter

  • Facebook
  • Twitter

©2021 by Amhara Association of America.

bottom of page