#UPDATE: AAA has verified that on January 27th, 2025, Oromo Prosperity Party regime soldiers killed 3 civilians in Ambisi Kebele of Sekela Woreda.
#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በጥር 19፣ 2017 ዓ/ም፣ በሰከላ ወረዳ፣ አምቢሲ ቀበሌ፣ (ምእራብ ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ ወታደሮች (የአገዛዙ ኃይሎች) 3 ሰላማዊ ሰዎችን በጭካኔ መግደላቸውን አረጋግጧል።

Kommentare