top of page


ፕሬዜዳንት ትራንፕ ሰለ ህዳሴ ግድብ የፃፉት ደብዳቤ ብሄራዊ ፕሮጀክቶችን ለጠባብ የፓለቲካ ግብ የሚጠቀመው የኦሮሞ ብልጽግና ሀገሪቱን በዲፕሎማሲ ዉራ እንዳደረጋት ማሳያ ነዉ።
ከአማራ ማህበር በአሜሪካ የተሰጠ መግለጫ ጥር 18 ቀን 2018 ዓ.ም. (ጃንዩወሪ 26፣ 2026) የአማራ ማኅበር በአሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ. ትራምፕ ለግብፅ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ ኤልሲሲ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም. በጻፉት ደብዳቤ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ለተነሳው አለመግባባት ዘላቂ መፍትሄ ለማግኘት አሜሪካ ለማደራደር ፍላጎት እንዳላት መግለጻቸውን ልብ ብሏል። ማኅበራችን በተደጋጋሚ እንደገለጸው በአብይ አህመድ በሚመራው የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ ኢትዮጵያን የትርምስ ቀጠና፣ የዘር ማጥፋት ጦርነቶች ማዕከል፣ የኢኮኖሚ ቀውስ የሚያምሳት እና ብሔራዊ ፕሮጀክቶችን ለፓርቲው ልሂቃን ጠባብ አጀንዳ ፖለቲካዊ ዓላማ የሚጠቀምባት የግዛት ሉዓላዊነት የሌላት በበርካታ ቡድኖች ተከፋፍለው የሚያስተዳድሩት በዲፕሎማሲ የወደቀች ሀገ

AAA-admin
Jan 26


War updates from Amhara Region, Ethiopia – January 12th to 18th, 2026
Disclaimer: AAA is a U.S. based NGO that documents human rights violations in the context of conflict, violence and political repression. One of AAA's core activities is also to educate policymakers, journalists, researchers and other stakeholders with up-to-date information on developments in Ethiopia. AAA does not endorse any political parties or organizations based in the U.S. or Ethiopia. Updated January 19th, 2026 Overview For the week of January 12th to 18th, 2026, figh

AAA-admin
Jan 20


BBC Amharic – A drone attack on militias at a camp left at least 36 killed in Wag Hemra Zone
https://www.bbc.com/amharic/articles/cvgx4g0k9d0o Disclaimer: This is an English translation of an Amharic article taken from BBC Amharic and is intended solely for information purposes. BBC Amharic – A drone attack on militias at a camp left at least 36 killed in Wag Hemra Zone January 17, 2026 (Tir 9, 2018 EC) A drone attack on militias gathered for a meeting left at least 36 killed in Wag Hemra Zone of Amhara Region according to a Sehala Seyemit Woreda official, a heal

AAA-admin
Jan 19


Statement issued regarding the establishment of the Amhara Fano National Movement (AFNM)
Disclaimer: This is an English translation of an Amharic statement by Amhara Fano National Movement and is intended solely for information purposes. AAA is a U.S. based NGO that documents human rights violations in the context of conflict, violence and political repression. One of AAA's core activities is also to educate policymakers, journalists, researchers and other stakeholders with up-to-date information on developments in Ethiopia. AAA does not endorse any political pa

AAA-admin
Jan 18


የዲሴምበር 2025 (እ.ኤ.አ.) የአማራ ጦርነት ማጠቃለያ
ጥር 8 ቀን 2018 (ጃንዩወሪ 16፣ 2026) ከኅዳር 22 እስከ ታኅሣሥ 22 ቀን 2018 ዓ.ም. (ከዲሴምበር 1 እስከ 31 ቀን 2025) በ104 የተለያዩ ወረዳዎች/ከተማ አስተዳደሮች በ18 የዞን አስተዳደሮች (በአማራ፣ ኦሮሚያ፣ ቤኒሻንጉል-ጉሙዝ እና አዲስ-አበባ) ውስጥ የተለያዩ ውጊያዎች እና የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተመዝግበዋል። በፈረንጆች ዲሴምበር ወር በተለያዩ ወሳኝ አካባቢዎች ከፍተኛ ወታደራዊ ጉዳት የደረሰባቸው እና የቁጥጥር ሚዛን ለውጥ የተደረጉባቸው ውጊያዎች ተካሔደዋል። በዚህ ወር የአማራ ፋኖ ራስን የመከላከያ ኀይል ከኦሮሞ ብልጽግና ፖርቲ አገዛዝ ጥምር ኀይሎች ጋር ሰፊ ውጊያዎችን አድርገዋል። ዘገባው በተሰራበት ጊዜ ውስጥ በ90 ወረዳ/ከተማ አስተዳደሮች በ15 የዞን አስተዳደሮች ውስጥ (በአማራ፣ ኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል-ጉሙዝ) የተካሄዱ

AAA-admin
Jan 16
bottom of page
