Oromo Prosperity Party regime soldiers abducted numerous civilians including young children in Bahir-Dar City
- AAA-admin
- 8 minutes ago
- 1 min read
Update – June 12, 2026 (Sene 5, 2018 EC)

The Amhara Association of America (AAA) has learned that on June 10, 2026 Oromo Prosperity Party regime soldiers (regime forces) abducted numerous civilians including young children in Bahir-Dar City (Amhara Region, Ethiopia).
On the evening of June 10th regime forces abducted five members of a single family including young children from their residence in Bahir-Dar City. The victims were reportedly targeted under allegation of familial relation to Fano members. As of June 11th, the victims were believed to be held in the 5th Police Station in Bahir-Dar. Four of the victims were identified as follows: (1) Woizero Eskedar Baledel and her spouse, (2) Hermela Temesgen, (3) 6-year-old Fitsum Abebe, and (4) 3-year-old Haset Abebe.
መረጃ - ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም (ጁን 12፣ 2026)

የአማራ ማህበር በአሜሪካ የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ ወታደሮች (የአገዛዙ ኃይሎች) ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ.ም በባህርዳር ከተማ (አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) ትንንሽ ልጆችን ጨምሮ በርካታ ሲቪሎችን ጠልፈው እንደወሰዱ ተረድቷል።
በሰኔ 3 ቀን ዋዜማ ምሽት ላይ አምስት የአንድ ቤተሰብ አባላትን ጨምሮ ትናንሽ ልጆችን በባህርዳር ከተማ ከሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው ጠልፈው ወስደዋቸል። ተጎጂዎቹ ከፋኖ አባላት ጋር ባላቸው የቤተሰብ ግንኙነት ክስ ኢላማ ተደርገዋል ተብሏል። እስከ ሰኔ 4 ቀን ድረስ ተጎጂዎቹ በባህርዳር በሚገኘው 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ተስረው እንደሚገኙ ይታመናል። ከተጎጂዎቹ መካከል አራቱ እንደሚከተለው ተለይተዋል፡- (1) ወይዘሮ እስከዳር ባለድል ከነ ባለቤቷ፣ (2) ሄርሜላ ተመስገን፣ (3) የ6 ዓመቱ ህፃን ፍጹም አበበ እና (4) የ3 ዓመቷ ህፃን ሃሴት አበበ ናቸው።






