መግለጫ: ከዓለምአቀፍ የአማራ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ
- AAA-admin
- Jun 5, 2023
- 1 min read
ግንቦት 27 ቀን 2015 ዓ/ም
“እስክንድር ነጋ እና የፋኖ መሪዎችን ለመያዝ ወይም ለመግደል የአብይ አህመድ ፋሽስታዊ አገዛዝ ያሰማራው ሀይል ምንም አይነት እንቅስቃሴ እንዳያደርግ ብሎም ባስቸኳይ መላውን የአማራ ክልል ለቆ እንዲወጣ፣ “ጀግኖችህን ጠብቅ፣ ትግልህን አቀጠጥል” በሚል መርህ በመላው የአማራ ክልል፣ በአዲስ አበባ እና በሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞችም የተቀናጀ እና ቀጣይ ህዝባዊ እምቢተኝነት በአስቸኳይ እንዲደረግ።”
Commentaires