Oromo Prosperity Party regime soldiers (regime forces) killed over 12 civilians in Dega-Damot Woreda
- AAA-admin
- Jul 3
- 1 min read
July 03, 2025
⚡️ℹ️#UPDATE: The Amhara Association of America (AAA) has learned that between June 27th and 29th, 2025 Oromo Prosperity Party regime soldiers (regime forces) killed over 12 civilians in Dega-Damot Woreda.
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ከምንጮች ባገኘው መረጃ፣ ከሰኔ 20 እስከ 22፣ 2017 ዓ.ም. ባሉት ቀናት በደጋ-ዳሞት ወረዳ (ምእራብ ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ ወታደሮች (የአገዛዙ ሀይሎች) ከ12 በላይ ሰላማዊ ሰዎች መግደላቸውን ለመረዳት ችሏል።


Comments