⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has verified that on February 23rd, 2025, Oromo Prosperity Party regime forces killed at least three civilians and injured more than four others in Ambisi Kebele of Sekela Woreda.
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በቀን 16፣ የካቲት 2017፣ በሰከላ
ወረዳ፣ አምቢሲ ቀበሌ (ምእራብ ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ)፣ የኦሮሞ ብልፅግና አገዛዝ ወታደሮች በትንሹ 3 ሰላማዊ ሰዎችን መግደላቸውን እና ከአራት ያላነሱ ንጹሀን ላይ ጉዳት
ማድረሳቸውን አረጋግጧል።

コメント