Armed Tigrayan settlers killed a civilian in Addis-Kign Kebele of Raya-Bala Woreda
- AAA-admin
- Jun 27
- 1 min read
⚡️ℹ️#UPDATE: The Amhara Association of America (AAA) has learned that on June 23rd, 2025 armed Tigrayan settlers killed a civilian in Addis-Kign Kebele of Raya-Bala Woreda.
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ማጣራት የታጠቁ የትግራይ ሰፋሪዎች በራያ ባላ ወረዳ (በሰሜን ወሎ ዞን፤ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) አዲስ-ቅኝ ቀበሌ አንድ ሰላማዊ ሰው መግደላቸውን ለማወቅ ተችሏል።


Commentaires