#UPDATE: AAA has verified that on March 22, 2024, Abiy regime forces carried out a massacre killing at least 12 Amhara civilians in Aba-Jember Kebele of Enarj Enawga Woreda. East Gojjam Zone, Amhara Region, Ethiopia
#መረጃ: የአማራ ማኅበር በአሜሪካ እንዳረጋገጠው፣ በመጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ.ም የአብይ አገዛዝ ሀይሎች በእናርጅ እናውጋ ወረዳ፣ አባ ጀምበር ቀበሌ፣ (ምስራቅ ጎጃም ዞን አማራ ክልል ኢትዮጵያ) ከ12 ያላነሱ የአማራ ተወላጅ ሰላማዊ ሰዎችን በጅምላ ጨፍጭፈዋል።
Comentarios