top of page


ከአማራ ማኅበር በአሜሪካ ሊቀመንበር ቴዎድሮስ ትርፌ የተሰጠ መግለጫ
ጥር 20 ቀን 2018 ዓ.ም. (ጃንዩወሪ 28፣ 2026) የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ትሕነግ) ኃይሎች በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን (ወልቃይት) እና ጠለምት ወረዳ በሰሜን ምራብ አማራ ክልል እየወሰዱት ያለውን ወታደራዊ ወረራ የአማራ ማህበር በአሜሪካ በፅኑ ያወግዛል። ይህ በአብይ አህመድ በሚመራው የኦሮሞ ብልፅግና ፓርቲ አገዛዝ እና ሎሌዎቹ የዳር ተመልካችነት እና በድብቅ ይሁንታ የፈቀዱት ዓይን ያወጣ ወረራ የአማራን ህዝብ ደህንነት የጣሰ እና በሰሜን ኢትዮጵያ የተፈረመውን የሠላም ስምምነት ተከትሎ የሚፈጠረውን ማንኛውንም ዘላቂ ሠላም አደጋ ላይ የሚጥል ነው። ይህ ድርጊት በሚያዝያ 2016 ዓ.ም. የትሕነግ ኃይሎች በኦሮሞ ብልጽግና አገዛዝ እገዛ ራያ አላማጣ፣ ራያ ባላ፣ ኮረም፣ ኦፍላ፣ ዛታ እና አካባቢውን (ራያ) ወረው በተቆጣጠሩበት ወቅት

AAA-admin
Jan 29


Statement from AAA Chairman Tewodrose Tirfe
January 28, 2026 (Tir 20, 2018 EC) The Amhara Association of America (AAA) strongly condemns the recent military invasion of Welkait-Tegede-Setit Humera Zone (Welkait) and Telemt Woreda in northwestern Amhara Region of Ethiopia by forces of the Tigray People’s Liberation Front (TPLF). This blatant aggression, occurring under the watch and tacit approval of the Abiy Ahmed led Oromo Prosperity Party (OPP) regime and its lackeys, is a direct violation of the security of the Amh

AAA-admin
Jan 28


War updates from Amhara Region, Ethiopia – January 19th to 25th, 2026
Disclaimer: AAA is a U.S. based NGO that documents human rights violations in the context of conflict, violence and political repression. One of AAA's core activities is also to educate policymakers, journalists, researchers and other stakeholders with up-to-date information on developments in Ethiopia. AAA does not endorse any political parties or organizations based in the U.S. or Ethiopia. Updated January 26th, 2026 Overview For the week of January 19th to 25th, 2026, figh

AAA-admin
Jan 26


ፕሬዜዳንት ትራንፕ ሰለ ህዳሴ ግድብ የፃፉት ደብዳቤ ብሄራዊ ፕሮጀክቶችን ለጠባብ የፓለቲካ ግብ የሚጠቀመው የኦሮሞ ብልጽግና ሀገሪቱን በዲፕሎማሲ ዉራ እንዳደረጋት ማሳያ ነዉ።
ከአማራ ማህበር በአሜሪካ የተሰጠ መግለጫ ጥር 18 ቀን 2018 ዓ.ም. (ጃንዩወሪ 26፣ 2026) የአማራ ማኅበር በአሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ. ትራምፕ ለግብፅ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ ኤልሲሲ ጥር 8 ቀን 2018 ዓ.ም. በጻፉት ደብዳቤ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ላይ ለተነሳው አለመግባባት ዘላቂ መፍትሄ ለማግኘት አሜሪካ ለማደራደር ፍላጎት እንዳላት መግለጻቸውን ልብ ብሏል። ማኅበራችን በተደጋጋሚ እንደገለጸው በአብይ አህመድ በሚመራው የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ ኢትዮጵያን የትርምስ ቀጠና፣ የዘር ማጥፋት ጦርነቶች ማዕከል፣ የኢኮኖሚ ቀውስ የሚያምሳት እና ብሔራዊ ፕሮጀክቶችን ለፓርቲው ልሂቃን ጠባብ አጀንዳ ፖለቲካዊ ዓላማ የሚጠቀምባት የግዛት ሉዓላዊነት የሌላት በበርካታ ቡድኖች ተከፋፍለው የሚያስተዳድሩት በዲፕሎማሲ የወደቀች ሀገ

AAA-admin
Jan 26


War updates from Amhara Region, Ethiopia – January 12th to 18th, 2026
Disclaimer: AAA is a U.S. based NGO that documents human rights violations in the context of conflict, violence and political repression. One of AAA's core activities is also to educate policymakers, journalists, researchers and other stakeholders with up-to-date information on developments in Ethiopia. AAA does not endorse any political parties or organizations based in the U.S. or Ethiopia. Updated January 19th, 2026 Overview For the week of January 12th to 18th, 2026, figh

AAA-admin
Jan 20
bottom of page
