📢#UPDATE: The Amhara Association of America (AAA) has verified that on June 19th, 2024, Prosperity Party regime (ENDF) soldiers killed at least four residents in Selelkula town of Dera Woreda (North Shewa Zone, Oromia Region, Ethiopia).
📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ የብልጽግና ፓርቲ ስርዓት (የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት) ወታደሮች ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል, ሰሜን ሸዋ ዞን, ደራ ወረዳ, ሰለልኩላ ከተማ ላይ 4 ነዋሪዎችን የገደሉ ስለመሆናቸው ለማረጋገጥ ችሏል።
Comments