top of page
Writer's pictureAAA-admin

Prosperity Party Regime Forces Extrajudicially Execute Three Individuals, Including Two Civilians, in Dembecha Town

📢#UPDATE: AAA has verified that between July 21st and 22nd, 2024, Prosperity Party regime forces extrajudicially executed three individuals including two civilians and a hors de combat in Dembecha town.


📍West Gojjam Zone, Amhara Region, Ethiopia


📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በሃምሌ 14 እና ሃምሌ 15 2016፣ በደምበጫ ከተማ፣ (ምእራብ ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ)፣ የብልጽግናው አገዛዝ ወታደሮች ሁለት ሰላማዊ ሰዎችን እና አንድ የቀድሞ የፋኖ ተዋጊን ጨምሮ 3 ሰዎችን ያለፍርድ መረሸናቸውን አረጋግጧል።



Comments


bottom of page