#UPDATE: AAA has received credible reports that yesterday following the encirclement and invasion of Raya Alamata Woreda, Tigray Region Forces in collaboration with Abiy regime forces carried out a series of extrajudicial killings targeting Amhara civilians including members of the Raya Amhara Identity Repatriation Committee and the Raya Alamata Administration. North Wollo Zone, Amhara Region, Ethiopia
#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ከመረጃ ምንጮቹ እነዳረጋገጠዉ ከቀን ሚያዝያ 7/2016 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል፤ በሰሜን ወሎ ዞን የራያ አላማጣ ወረዳን የህዉሃት ታጣቂዎች ከአብይ ሀይሎች ጋር በመቀናጀት ከበባበ እና ወረራ በመፈፀም ንፁሃን የአማራ ተወላጆች ላይ ከፍርድ ዉጭ ግድያዎች እየፈፀሙ ይገኛሉ፡፡