📢#UPDATE: AAA has verified that between May 18th and 22nd, 2024, Abiy regime forces extrajudicially killed at least 9 civilians and injured an additional 2 civilians in Kimir Dingaye town of Guna Begemidir Woreda and Tach Gayint Woreda.
📍South Gonder Zone, Amhara Region, Ethiopia
📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ የአብይ ሥርዓት ሃይሎች ከግንቦት 10-14 ቀን 2016 ዓ.ም ውስጥ በአማራ ክልል፣ ደቡብ ጎንደር ዞን፣ ጉናበጌምድር ወረዳ፣ ክምር ድንጋይ ከተማ፣ እና ታች ጋይንት ወረዳ በአማራ የነጻነት ታጋዬች (ፋኖ) እና በብልጽግና ፓርቲ ጥምር ሃይል (የስርዓቱ ሃይሎች) መካከል የተደረገውን ጠንካራ ውጊያ ተከትሎ የስርዓቱ ሃይሎች 9 ንጹሃንን ያለፍርድ መግደላቸውን ለማረጋገጥ ችሏል፡፡
Comments