top of page
  • Writer's pictureAAA-admin

Dr. Elsabet Teshome Killed by Regime Forces in Debre Markos on April 22, 2024


#UPDATE: AAA has verified that on April 22, 2024, Abiy regime forces shot and killed Dr. Elsabet Teshome as she was returning home from work in Debre Markos city. East Gojjam Zone, Amhara Region, Ethiopia


#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ (AAA) በሚያዝያ 14 ቀን 2016፣ በደብረ ማርቆስ ከተማ (ምስራቅ ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ)፣ የአብይ አገዛዝ ሀይሎች (ሚሊሻዎች) ዶ/ር ኤልሳቤት ተሾመ ከስራ ወጥታ ወደ መኖሪያ ቤቷ እየተመለሰች ባለችበት በጥይት መተው መግደላቸውን አረጋግጧል።





Comments


bottom of page