📢#UPDATE: AAA has verified that in separate incidents on June 13th and 14th, 2024, Abiy regime forces executed more than nine civilians and injured another in the towns of Motta and Keraniwo in Hulet-Eju-Enese Woreda.
📍East Gojjam Zone, Amhara Region, Ethiopia
📢#መረጃ: የአማራ ማኅበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በሁለት-እጁ-እነሴ ወረዳ ሞጣ እና ቀራኒዎ ከተሞች (ምስራቅ ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ)፣ ሰኔ 6 እና ሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም በተፈጸሙ 2 ጥቃቶች የአብይ አገዛዝ ወታደሮች ከዘጠኝ የሚበልጡ ሰላማዊ ሰዎችን እንደገደሉ እና 1 ሌላ ሰው እንዳቆሰሉ አረጋግጧል።
Comments