#UPDATE: The short documentary film "We're Still Breathing, Amhara Genocide in Ethiopia" directed by @peeblesgraham is a recipient of the April 2024 Best Short Documentary Film award from the L.A. Sun Film Fest. This is the third award received by the film.
#መረጃ: በግራሃም ፒብልስ ዳይሬክተርነት የተሰራው «አሁንም በሕይወት አለን፦ በኢትዮጵያ በአማራ ላይ የሚደረግ የዘር ማጥፋት» የተሰኘው አጭር ዘጋቢ ፊልም የሚያዝያ 2016 ዓ.ም. ምርጥ አጭር ዘጋቢ ፊልም በመሆን በኤል.ኤ. ሰን ፊልም ፌስት (L.A. Sun Film Fest) ተሸላሚ ሆኗል። ይህ ዘጋቢ ፊልም ሽልማት ሲያገኝ ሦስተኛው መሆኑ ይታወሳል።
コメント