📢#UPDATE: AAA has verified that in two separate incidents on May 27th and June 8th, 2024, Abiy regime joint forces killed at least six civilians and abducted another in Girarma Kebele and Genet-Abo town of Quarit Woreda.
📍West Gojjam Zone, Amhara Region, Ethiopia
📢#መረጃ: የአማራ ማኅበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በግንቦት 19 እና ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም በተከሰቱ ኹለት የተለያዩ ክስተቶች፣ በቋሪት ወረዳ ግራርማ ቀበሌ እና ገነት አቦ ከተማ፣ (ምእራብ ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ)፣ የአብይ አገዛዝ ጥምር ሃይሎች በትንሹ 6 ሰላማዊ ሰዎችን ሲገድሉ 1 ሰው አፍነው ወስደው እንደነበረ አረጋግጧል።
Comments