📢#UPDATE: Today residents of Korem, Ofla and Zata held peaceful protests denouncing recent aggressions by the Tigray People's Liberation Front (TPLF) and reasserting their Amhara identity. 📍Wag Hemra Zone, Amhara Region, Ethiopia 📢#መረጃ: ዛሬ የኮረም፣ ኦፍላ እና ዛታ ነዋሪዎች ሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ (ሕወሃት) በቅርቡ ያደረገውን ትንኮሳ በመቃወምና የአማራ ማንነታቸውን በማስረገጥ ሠላማዊ ሰልፍ አካሄደዋል:: 📍ዋግ ሁመራ ዞን አማራ ክልል ኢትዮጵያ
Comments