⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has confirmed that on March 3rd, 2025 Oromo Prosperity Party regime soldiers executed two Amhara civilians in Arengaba Kebele of Abe-Dongoro Woreda.
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ እንዳረጋገጠው፣ በቀን 24 የካቲት 2017፣ በአቤ-ዶንጎሮ ወረዳ፣ አረንጋባ ቀበሌ፣ (ሆሮ-ጉዱሩ-ወለጋ ዞን፣ ኦሮሚያ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ አገዛዝ ወታደሮች ሁለት የአማራ ተወላጆችን ገድለዋል።

Comments