📢#UPDATE: AAA has learned between June 25th to 26th, 2024, Oromo Prosperity Party regime forces have continued attacks against Amhara residents of Abe-Dongoro Woreda in Horo Guduru Wollega Zone under the pretext of disarmament.
📍Oromia Region, Ethiopia
📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ በአቤ ዶንጎሮ ወረዳ (ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን፣ ኦሮሚያ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የኦሮሞ ብልጽግና አገዛዝ ትጥቅ በማስፈታት ሰበብ የአማራ ተወላጆች ላይ የሚፈጽመው ጥቃት መቀጠሉን ከምንጮች ተረድቷል።
Comments