top of page
Writer's pictureAAA-admin

Oromia Region Special Forces Kill Three Amhara Civilians, Arrest Dozens Amidst Ongoing Attacks in Horo Guduru Wollega

📢#UPDATE: AAA has learned that between July 6 and 7, 2024, Oromia Region Special Forces killed three Amhara civilians and arrested dozens of Amhara residents amidst ongoing attacks and abuses against Amhara residents in Tulugana town and surrounding villages of Abe-Dongoro Woreda (Horo Guduru Wollega Zone, Oromia Region, Ethiopia).


📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ በደረሰው መረጃ፣ በአቤ ዶንጎሮ ወረዳ (ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን፣ ኦሮሚያ ክልል፣ ኢትዮጵያ) በተለይም በቱሉጋና ከተማ እና አካባቢው በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት እና በደል የቀጠለ ሲሆን፣ በሰኔ 29 እና 30 ቀን 2016፣ የኦሮሚያ ክልል ልዩ ሃይል ሶስት የአማራ ተወላጆችን መግደላቸውን እና ሌሎች በደርዘን የሚቆጠሩ የአማራ ተወላጆችን ማሰራቸውን ለማወቅ ተችሏል።



Comments


bottom of page