top of page
  • Writer's pictureAAA-admin

Ongoing Campaign of Arbitrary Arrests, Physical Abuse, and Disarmament Targeting Ethnic Amhara Residents in Oromia

#UPDATE: AAA has verified that Abiy regime forces and allied Oromia militias have continued a systematic campaign of arbitrary arrests, physical abuses and disarmament of ethnic Amhara residents in the Horo Guduru Wollega and East Wollega Zones (Oromia Region, Ethiopia).


#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ እንዳረጋገጠው፣ የዐብይ አገዛዝ ወታደሮች (የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት) ከኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ሀይሎች ጋር በመተባበር፣ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ እና ምስራቅ ወለጋ ዞኖች በሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ላይ የዘፈቀደ እስራት፣ አካላዊ ጥቃት እና ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻ መፈጸማቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል።





Comments


bottom of page