⚠️#ALERT: AAA has learned that on June 14th, 2024, Abiy regime forces launched a heavy military assault targeting Amhara residents in Mender 20 and Mender 21 Kebeles of Abe-Dongoro Woreda of Horo Guduru Wollega Zone (Oromia Region, Ethiopia).
⚠️#ማሳሰቢያ: በሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም በአቤ-ዶንጎሮ ወረዳ መንደር 20 እና መንደር 21 ቀበሌዎች (ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን፣ ኦሮሚያ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የአብይ መንግስት ጥምር ሃይሎች በአማራ ተወላጆች ላይ ያነጣጠረ ከባድ ወታደራዊ ጥቃት መክፈታቸውን የአማራ ማህበር በአሜሪካ ከምንጮቹ መረዳት ችሏል።
Comments