#UPDATE: AAA has verified on May 11th, 2024, Abiy regime forces killed at least two civilians and detained an additional three civilians in Wegdi Woreda.
South Wollo Zone, Amhara Region, Ethiopia
#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ እንዳረጋገጠው በግንቦት 3/2016 ዓ.ም ከፋኖ ሀይሎች ጋር በነበረ ዉጊያ የኢትዮጽያ መከላከያ ሰራዊት በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ ሁለት ንፁሀን ሲገድል ሌሎች ሶስት ንፁሀንን አስሯል፡፡
Comentários