መረጃ: ጥር 15 ቀን 2015 ዓ/ምAAA-adminJan 24, 20231 min read ኦነግ ሸኔ ከአካባቢዉ ፅንፈኛ ኦሮሞች ጋር በመተጋዝ ከቀን 15/05/2015 ዓ.ም ጀምሮ በሰንበቴ፣ አላላ፣ አጣየ፣ ሸዋ ሮቢት፣ ካራ፣ ጀብጃባ፣ በባልቺ እና በዙሪያዉ በሚገኙ የሰሜን ሸዋ አካባቢዎች በንፁሀን ዜጎች እና በፀጥታ ኃይሎች ላይ ያነጣጠረውን ጥቃቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።
Kommentare