top of page
AAA Reports
ተበዳይ በዳይ ሆኖ የቀረበበት የአጋምሳ ከተማ የንጹሃን አማሮች የጅምላ ጭፍጨፋ
12 September 2022
የምርመራው ውጤት እንደሚያሳየው በኦሮሞ ክልል የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ የምትገኘው ን አጋምሳ የተባለች ከተማን በጊዜያዊነት ተቆጣጥረው የነበሩት የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት (በተለምዶ ”ኦነግሸኔ”) ታጣቂዎች ነሀሴ 23/2014 ዓ.ም በከተማዋ ውስጥ በመዘዋወር የአማራ ብሄር ተወላጆችን በመለየት በፈጸሙት ጭካኔ የተሞላበት የግድያ ተግባር ከ50 በላይ ንጹሀን አማራዎች ሲገደሉ፤ ቢያንስ 20 አማራዎች ደግሞ በታጣቂዎቹ የእገታ ተግባር ከተፈጸመባቸው በኋላ ደብዛቸው ጠፍቷል፡፡
Update on Student Protests across Addis Ababa and Amhara Region against Amhara Genocide
8 July 2022
In June and July 2022, students, teachers and residents of towns across Addis Ababa and Amhara Region held peaceful anti-government demonstrations against the ongoing Amhara genocide after which security forces began killing, detaining and abusing protestors, primarily students and leaders and members of the Amhara Students Association (ASA)
bottom of page