📢#UPDATE: AAA has verified that on August 22nd, 2024, Prosperity Party regime forces brutally assaulted a visually-impaired student of law from Gonder University in Gonder city.
📍Central Gonder Zone, Amhara Region, Ethiopia
📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ በነሐሴ 16፣ 2024 በጎንደር ከተማ (ማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የሚገኘው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማየት የተሳነዉ የህግ ተማሪ ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ በብልፅግና ፓርቲ የጸጥታ ኃይሎች እንደተደበደበ አረጋግጧል።
Comentários