📢#UPDATE: AAA has verified that on August 3rd, 2024, Prosperity Party regime forces killed at least 7 civilians in Chemo Kebele of Goncha-Siso-Enese Woreda.
📍East Gojjam Zone, Amhara Region, Ethiopia
📢#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ ባደረገው ማጣራት፣ በሃምሌ 27 ቀን 2016፣ በጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ፣ ጨሞ ቀበሌ (ምስራቅ ጎጃም ዞን፣ አማራ ክልል፣ ኢትዮጵያ) የብልጽግና አገዛዝ ሀይሎች በትንሹ 7 ሰላማዊ ሰዎች መግደላቸውን አረጋግጧል።
Комментарии