#UPDATE: AAA has learned that on October 28th, 2024 the Oromo Prosperity Party regime’s armed forces shot and killed a nurse identified as Etayehu Tibebu in Bahir-Dar city.
📍Amhara Region, Ethiopia
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ በደረሰው መረጃ፣ በጥቅምት 18 ቀን 2017፣ የኦሮሞ ብልጽግና ፓርቲ የጸጥታ ሃይሎች በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባህር ዳር እታየሁ ጥበቡ የተባለችውን ነርስ በ5 ጥይት ተኩሰው መግደላቸውን ተረድቷል።
Comentários