⚡️ℹ️#UPDATE: AAA has learned that since November 13th, 2024 a young woman named Manasib Alehegn has been kidnapped for ransom and several others have been wounded following a violent break-in by unknown assailants in Kebele 18 (Shewa-Dabo village) of Gonder city.
📍Central Gonder Zone, Amhara Region, Ethiopia
⚡️ℹ️#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ እንዳረጋገጠው ከህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 በማንነታቸው ያልታወቁ አጋቾች በተፈጸመ እገታ ምክንያት ማናስብ አለህኝ በተባለች ወጣት ሴት ላይ እገታ ተፈጽሟል።
Comments