📢#UPDATE: AAA has verified that on August 29th, 2024, a group of armed men shot and killed a woman and her daughter in Kebele 16 of Gonder city.
📍Central Gonder Zone, Amhara Region, Ethiopia
📢#መረጃ: በጎንደር ከተማ ቀበሌ 16 (አማራ ክልል፣ መዓከላዊ ጎንደር ዞን) ታጣቂዎች አንዲት ሴት እና ልጇን በጥይት ተኩሰው መግደላቸውን የአማራ ማህበር በአሜሪካ አረጋግጧል።
Comments