#UPDATE: AAA has learned on April 4, 2024, Oromo Liberation Army (OLA) forces carried out a massacre killing at least 23 Amhara civilians in Qota Kebele of Amaya Woreda. West Shewa Zone, Oromia Region, Ethiopia
#መረጃ: የአማራ ማህበር በአሜሪካ በመጋቢት 26 ቀን 2016፣ በኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ሸዋ ዞን፣ አማያ ወረዳ፣ ቆታ ቀበሌ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነግ ሸኔ) ታጣቂዎች ከ23 ያላነሱ የአማራ ተወላጆችን በጅምላ መጨፍጨፋቸውን ከደረሱት መረጃዎች ተረድቷል።
Comments